Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ለግብርና አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ የምግብ ነክ ዕቃዎች ፣ የህንፃ መሳሪያዎች ፣ የንፅህና ዕቃዎች፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ዕቃዎች፣ ለግብርና
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በድጋሚ የወጣ የሃራጅ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል:: ተ.ቁ.
Continue Reading ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
ዳሸን ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/017/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ ተ.ቁ. የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፤ የፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ የብራንድ ህትመቶች አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ (NCB001/2017)፤ NCB004/2017 እና NCB005/2017 የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች፤ የፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም አገልግሎት ግዥ እና የተለያዩ የብራንድ ህትመቶች አገልግሎት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ