Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር Re-LP/OT/13/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለአንድ

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያዎች፣ የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች እና የመኪና መለዋወጫዎች፣ የምግብ ነክ እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 15/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ፣

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ 44 ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ምግብ ነክ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ Polyester Sewing Thread ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና POCKET BALANCE በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልጽ ቁጥር 10/2017 እና ሃራጅ ቁጥር 06/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ 44 ሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ እንዲሁም አዳዲስ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ ምግብ

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/315012 በህዳር 25 ቀን 2016 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ315481

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች