Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል ለመከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Re-LP/OT/13/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ከዚህ በታች በተጠቀሱት ከተሞች ውስጥ ለስኳር ማከማቻ የሚያገለግሉ መጋዘኖች በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ቦሬ እና አዶላ ዲስትሪክቶች እና ጂማ ቅ/ጽ/ቤት ጥሮ አበልት ዲስትሪክት እና ወለጋ ቅ/ጽ/ቤት የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያለመጀመርያ ጊዜ የወጣየጨረታ ቁጥር OFW/E/GU-03/2017 በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ቦራና ጉጂ ቅ/ጽ/ቤት ቦሬ እና አዶላ ዲስትሪክቶች ላይ የቁም የፈረንጅ ጥድ ግንድላ
እድል ቂርቆስ የመ/ቤ/ህ/ስ/ማ ከ78% በላይ ግንባታቸው የተጠናቀቁ ግራውንድ ወለል ላይ የሚገኙ ባለ 3 (123.1 ካሬ)፤ ባለ 2 (95.7 ካሬ) መኝታ እና ስቱዲዮ (24.2 ካሬ) ቤቶችን በጨረታ አወዳድሮ ከፍተኛ ክፍያ ያቀረቡ ተጫራቾችን ለተጨማሪ የማህበሩ አባልነት መመልመል ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ማህበራችን እድል ቂርቆስ የመ/ቤ/ህ/ስ/ማ የመኖሪያ አፓርታማ እያሰራ መሆኑ ይታወቃል። ይህ የመኖሪያ አፓርታማ ከአያት አደባባይ ወደ አራብሳ በሚወስደው መንገድ ከሰንሻይን ሪልስቴት የመኖሪያ ግቢ ጀርባ ይገኛል። ሆኖም ማህበሩ ተጨማሪ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ