Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተዘጋጀውን የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ የማይመለስ ብር

በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ እና ያገለገለ ሞተር ሣይከሎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-14/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የቤትና ቢሮ

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ፈርኒቸር፣ የመኪና ስፔር ፓርት፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን እና ኤሌከትሮኒክስ (ድጋሚ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (ሁለት) 02/2017 ዓ.ም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ፈርኒቸር፣ የመኪና ስፔር ፓርት፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ

የጃሪ የተፈጥሮ ምንጭ ውሃ ሃ/የተ/የግማህበር የአክሲዮን ዕጣዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የእጣ ሽያጭየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፣የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር-03/ጀሪ/24 የጃሪ የተፈጥሮ ምንጭ ውሃ ሃ/የተ/የግማህበር የአክሲዮን ዕጣዎችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አከሲዮን ለሚገዙ ማንኛውም ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነዱን ሽያጭ በተመለከተ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች