Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ
ዳሸን ባንክ አ.ማ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) የ2018 ዓ/ም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የስልጠና ማቴሪያልና ሌሎችንም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ
የቡታጅራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2018 በጀት ዓመት የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የስልጠና ማቴሪያልና ሌሎችንም ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ዳ/ም/ኮ/ስ/ሆ/04/2018 የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች ለመግዛት ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተ.ቁ የጨረታ
የዳግማዊ ምኒልክ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ አገልግሎቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 14, 2026) በድጋሚ የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአጥር ግቢ ውስጥ በተለያየ ቦታ ላይ የሚገኝ ነጭ ባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሎት 1 ነጭ
የደ/ብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጅ በአጥር ግቢ ውስጥ በተለያየ ቦታ ላይ የሚገኝ ነጭ ባህር ዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
HELVETAS Swiss Intercooperation For the Supply of Complete Bakery Machine Set with All Accessories for UP-WOMEN NCE Project
Reporter (Aug 02, 2026) INVITATION TO BID For the supply of Complete Bakery Machine Set with all accessories for UP-WOMEN
መልካ-ኢትዮጵያ ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን መልካ–ኢትዮጵያ ያገለገሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ህጋዊ ተጫራቾ የሆናችሁ የታደሰ
ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ የውሃ ፓምፕ ማድረጊያ የሶላር ሲስተም አቅርቦት፣ መጓጓዝ፣ ተከላ፣ ሙከራ (Testing and Commissioning) እና ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጎ የማስረከብ ሥራ በክፍት ጨረታ (Open National Competitive Bidding) ለማስፈጸም ስለሚፈልግ፣ በዚህ ዘርፍ ብቁና ተሞክሮ ያላቸውን ተጫራቾች ይጋብዛል።
Reporter (Aug 02, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዴቨሎፕመንት ኢኒሼቲቭ (HUNDEE) በDutch Relief Alliance (DRA) የፋይናንስ ድጋፍና ከCordaid ጋር
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Materials
Reporter (Aug 02, 2026), Fortune (Aug 02, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number AB-03-2026/27 Awash
Commercial Bank of Ethiopia (CBE) Invites Interested & Potential Bidders for the Various Laboratory Items & Reagents
Reporter (Aug 02, 2026) Invitation to National Competitive Bid 1. Commercial Bank of Ethiopia (CBE) invites interested & Potential bidders
Youth and Cultural Development Foundation (YCDF) Invite to Eligible Bidders to Procurement of 16 Heavy-Duty Walking Foot Leather Sewing Machine
Reporter (Aug 02, 2026) Invitation to BID Invitation of sealed Bid for the supply of 16 Heavy-Duty Walking foot Leather
ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን የቦታው ስፋት በሜትር ካሬ 678 ሜ.ካሬ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብድር ሲሰጥ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች የተመለከተውን ንብረት
ኦሮሚያ ባንክ ለቅይጥ አገልግሎት እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና
Nib International Bank Extension of Bid Closing and Opening Date
Reporter (Aug 02, 2026) Nib International Bank Extension of Bid Closing and Opening Date It is to be recalled that