Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Sep 15, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ. ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር
በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ዳግማዊ መብራቱ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ አቡቦክር ሲጎ መካከል
በድጋሚ የወጣ የኮንዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Sep 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 09/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ ስሚንቶ እና ጂፒሰም እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com(Sep 16, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ሮህሌት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያልዩ ልዩ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሮ.ህ 002/2017 ሮህሌት ትሬዲንግ
ሮህሌት ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ሰመር ሰብል ፓምፕ /Submersible Pump/፤ ቨርቲካል ፓምፕ /Vertical Pump/፤ ላብራቶሪ /Laboratory Equipment/፤ ፓይፕ እና ፊቲንግ ዕቃዎች /Pipe and Fitting/ እንዲሁም ኤሌክትሪካል /Electrical/ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Feb 28, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ ባለመብት እነ አበባ ዋለልኝ እና የፍ ባለዕዳ እነ መዳህኒት ዋለልኝ መካከል
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣ መካከለኛ እና ቀላል ተሽከርካሪዎችን ለ5 ዓመት በሚቆይ ውል ተጫራቾችን አወዳድሮ የጥገና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ ኢኤአ–ባሪ/ግብጨ/011/2018 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የባሕር ዳር ሪጅን የከባድ፣
የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን የተለያዩ እቃዎችንና አገልግሎቶችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ቤ/ል/ኮ ግ/ጨ//009/2018
The Central Ethiopia Regional State Disaster and Risk Management Commission Invites Sealed Bids for Borehole Drilling, Community Water Pond Construction, and Shad Net Construction in the Siltie Zone.
Addis Zemen (Feb 28, 2026) National Competitive (NBC) National Competitive Bidding (NCB) for 1. CENTERAL ETHIOPIA REGIONAL STATE DESASTER AND
የኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለኮ/ኮ/ወ/ አስ/ር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኦሽካ አጋሬ እና በኦካሼ ትም/ት ቤት ላይ የመማሪያ ክፍል በደረጃ 9 የተደራጁ ጥቃቅን ጀማሪና ታዳጊ የሆኑ ማህበራትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የኮንታ ኮይሻ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ለኮ/ኮ/ወ/ አስ/ር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በኦሽካ አጋሬ
የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ከህጋዊ የህዝብ የትራንስፖርት አገልግሎት አቅራቢ ማህበራትን በጨረታ አወዳድሮ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት (EPSS) አርባምንጭ ቅርንጫፍ የመ/ቤቱ ሠራተኞችን ማመላለሻ ትራንስፖርት
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት መተባበር የመ/ደ/ት/ቤት የተለየዩ እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
Addis Lessan (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየመተባበር የመ/ደ/ት/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በሁለተኛ ዙር ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች (የበጀት ርዕስ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply and Fix Cupboards ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SF/30/2026 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ
Dilla University፡ Procurement of Printing and Publishing Services
Government (Feb 28, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/6a03eb3a-d28a-403d-9790-0784ede188f5/open Lot Information