Addis Zemen(Feb 14, 2026)

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0005/26

ዳሸን ባንክ . በአዋጅ ቁጥር 90/97 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡

 

የተበዳሪው ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የአስያዥ ስም

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ አይነት

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

ጨረታው የሚካሄድበት

ዞን

ወረዳ/ቀበሌ

የካርታ ቁጥር

የቦታ ስፋት

ቀን

ሰዓት

ቦታ (ጅማ)

1

ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን

ኮርፖሬት ባንኪንግ

ተበዳሪው

ቤንች ሸኮ

ሸኮ/ኢተካ

1969/ተመ-9

3-ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

2,504,567

መጋቢት 16 ቀን 2018 .

4:00-6:00

ጅማ ድስትሪክት

2

ቤንች ሸኮ

ሸኮ/ፈጀቃ

1972/ተመ-9

3-ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

2,749,837

መጋቢት 16 ቀን 2018 .

ጅማ ድስትሪክት

3

ቤንች ሸኮ

ደቡብ ቤንች/ዘመቃ

////2889

3.19 ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

3,155,554

መጋቢት 16 ቀን 2018 .

ጅማ ድስትሪክት

4

ቤንች ሸኮ

ሸኮ/ሸሸቃ

1971/ተመ-9

3-ሄክታር

 

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

3,694,769

መጋቢት 16 ቀን 2018 .

8:00-10:00

ጅማ ድስትሪክት

5

ቤንች ሸኮ

ደቡብ ቤንች/ጃንቹ

////2890

3.5 ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

3,064,215

መጋቢት 16 ቀን 2018 .

ጅማ ድስትሪክት

6

ቤንች ማጂ የጫካ ቡና አምራች ገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን

ኮርፖሬት ባንኪንግ

ተበዳሪው

ቤንች ሸኮ

ደቡብ ቤንች/ጃንጁታ

////2888

2.99 ሄከታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

3,020,541

መጋቢት 17 ቀን 2018 .

4:00-6:00

ጅማ ድስትሪክት

7

ቤንች ሸኮ

ሸኮ/በርጊ

1970/ተመ-9

3-ሄከታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

2,729,103

መጋቢት 17 ቀን 2018 .

ጅማ ድስትሪክት

8

ቤንች ሸኮ

ሸኮ/ጎትቃ

1974/ተመ-9

2.03 ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

2,448,752

መጋቢት 17 ቀን 2018 .

ጅማ ድስትሪክት

9

ቤንች ሸኮ

ሰሜን ቤንች/ ዲዙ

412146/2011

2.5 ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

2,756,546

መጋቢት 17 ቀን 2018 .

8:00-10:00

ጅማ ድስትሪክት

10

ቤንች ሸኮ

ሰሜን ቤንች/ጋሪኪን

412246/2011

2.5 ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

2,683,917

መጋቢት 17 ቀን 2018 .

ጅማ ድስትሪክት

11

ቤንች ሸኮ

ደቡብ ቤንች/ ገዱ

////2891

3-ሄክታር

እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት

3,069,664

መጋቢት 17 ቀን 2018 .

ጅማ ድስትሪክት

ማሳሰቢያ

1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ በዳሸን ባንክ ስም የተዘጋጀ የባንክ ክፍያ ማዘዣ(C.P.O) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፅው ቀን እና ሰዓት ጅማ በጅማ ድስትሪክት /ቤት ህንጻ ላይ ይካሄዳል፡፡

3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር ታክስ፣ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል፡፡

4. ዲዙ ወረዳ በስተቀር ለጨረታ የቀረቡት እርጥብ ቡና መፈልፈያ አገልግሎት የሚውሉ ኢንዱስትሪ ቦታዎች እና የቡና ማጠቢያ ማሽኖችን ይጨምራል፡፡

5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል፡፡

6 በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል፡፡

7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሠዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል፡፡

8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል፡፡

9. የጨረታው አሸናፊ መሆኑን የሚታወቀው የአሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡

10.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-011-1704549 ወይም 011-1704038 ደው መጠየቅ ይቻላል፡፡

ዳሸን ባንክ .