Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen(Feb 24, 2026) በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ
ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing Child Focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል
Reporter(Feb 22, 2026) CALL FOR NATIONAL COMPETITIVE BID (NCB) 1) Dashen Bank invites eligible and interested bidders for the procurement of different items and Consultancy Service as per stated below;
Dashen Bank Invites Eligible and Interested Bidders for the Procurement of Different Items and Consultancy Service
Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር [Gada/NCB/07/2018] ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ አ.ማ. ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርከ ሾፕ ውስጥ የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ባሌስትራዎች፣ የተቃጠሉ ዘይቶችን፣ ሻከል፣ ፕሬዥር ፕሌቶች፣ ካቦዎች የብረት ታንከሮች እና ሌሎች እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 03//2018 የግዢው አይነት ሎት 1 የደንብ ልብስ ግዢ ሎት 2 የገበያ ጥናት ትንቢያ ገዥ 1 በዘርፉ ህጋዊ ፍቃድ ያለውና የ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የደንብ ልብስ፣ የገበያ ጥናት ትንቢያ መግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ አልባሳት፣ ተሽከርካሪ እና ወንበር /office Chair/ በግልፅ እንዲሁም የምግብ ጨው፣ ኮስሞቲክስ፣ ጫማ እና Dorco/ ምላጭ/ በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማሰታወቂያ ጨረታ ቁጥር -01/2019 ዓ.ም በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያየ ጊዜ ውርስ የተደረጉ
ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራጎት ማህበር እ.ኤ.አ ከሐምሌ 1, 2025 – ሰኔ 30, 2026 ያለውን ገቢ እና ወጪ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር (ኦዲት ማስደረግ) ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የኦዲት አገልግሎት ማስታወቂያ (Vacancy for Audit Service) ሚህ ለወጣቶች የበጎ አድራት ማህበር በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመበት አቶ ዮሴፍ ጅብሪል አብድልቃድር እና በፍ ባለዕዳ እነ አቶ ዑመር ጅብሪል
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር መከስከሻ ተቀፅላ መሳሪያዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MSF/LP/10/2026 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፁትን የእርሻ ትራክተር እና የእርሻ አፈር
ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ክሬን የመስክ ተሽከርከሪ መኪና ባለበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማኅበራችን ኤጀርሣ 1ኛ ደረጃ መ/አ/የሕ/ማ/ባ/ማኅበር አንድ ልዩ ተንቀሳቃሽ የመኪና ማንሻ ኢን ትሬ ክሬን
የይዞታው ስፋቱ 433 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ከበደ ተፈራ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ጌትነት ተፈራ መካከል
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ካስገነባቸው ዘመናዊ ህንፃዎች ውስጥ ለመኖሪያ ገስት ሃውስ አገልግሎት የሚውሉ ቤቶችን ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የ8ኛ ዙር የመኖሪያ/ገስት ሀውስ ቤቶች የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ፌቤ.ኮ/ብ.ግ.ጨ/አገ/11/11/2018 1.የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ካስገነባቸው
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ሲና ደረጄ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተስፋዓለም ብርሀኑ መካከል
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የንግድ ድርጅት ቤቶችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 10, 2026) የ16ኛ ዙር የንግድ /ድርጅት ቤቶች ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ፌቤ.ኮ/ብ/ግ.ጨ/አገ/12/11/2018 1.የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ