Addis Zemen(Feb 24, 2026)
በድጋሚ የወጣ የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities) እ.ኤ.አ የ2025 የበጀት ዓመት በውጪ ኦዲተር ማስመርመር ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የኦዲት ድርጅቶች ቀርበው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የወቅቱን ግብር የከፈለ
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር TIN Number/ ያለው
3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ /VAT Registration/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
4. የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት /certificate of professional competency/ ያለው
በዚህ መሰረት ለመወዳደር የሚፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት ከዚህ በታች በቀረበው አድራሻ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child focused Activities)
አድራሻ፦ አዳማ
ስልክ ቁጥር፦ 0966 266 060 ወይም 0910 414 710
Email:- ecfaethiopia@gmail.com ወይም በEMS
ማሳሰቢያ፡–
ድርጅታችን የዚህን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ በ6/6/2018ዓ.ም ያወጣ ሲሆን በዚሁ ማስታወቂያ የተጠቀሰው የኢሜል አድራሻ የተሳሳተ ስለነበር በተጠቀሰው አድራሻ ያስገባችሁ አመልካቾች በዚህ ማስታወቂያ ሥር በተጠቀሰው የኢሜል አድራሻ በድጋሚ እንድታስገቡ እናሳውቃለን፡፡
ኢንሃንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ