Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ባለ ሙሉ ቀለም የማስታወሻ ደብተር ህትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ባለ ሙሉ ቀለም የማስታወሻ ደብተር ህትመት = በድጋሚ የወጣ /Print Product/ Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0387-2017-PUR Object of Procurement: ባለ ሙሉ ቀለም የማስታወሻ ደብተር ህትመት =

የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር በ5ኛ ፎቅ የሚገኘውን የገበያ ማዕከሉ የሕንፃ አዳራሽ በሙሉ ወይም በከፊል በካሬ ከፋፍሎ በጨረታ ማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የአዳራሽ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ህይወት አክሲዮን ማህበር በ5ኛ ፎቅ የሚገኘውን የገበያ ማዕከሉ የሕንፃ አዳራሽ በሙሉ ወይም በከፊል በካሬ ከፋፍሎ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማከራየት ይፈልጋል። የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ኪራይ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ፎቶ ኮፒ፤ ፕሪንተር እና ፕሮጀክተር ለሁለተኛ ጊዜ ለማስጠገን/ማሰራት፣ የፅዳት እቃዎች እና ለጤና ባለሞያዎች ዩኒፎርም ከነ-ሎጎ (Medical Uniform With Logo) ጨርቁን በራሱ ወጪ ገዝቶ ሰፍቶ የሚያስረክብ ለሶስተኛ ጊዜ መግዛት በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡- ፎቶ ኮፒ፤ ፕሪንተር እና ፕሮጀክተር ለሁለተኛ ጊዜ ለማስጠገን/ማሰራት የፅዳት እቃዎች ለአንደኛ ጊዜ ለመግዛት ለጤና ባለሞያዎች ዩኒፎርም ከነ-ሎጎ (Medical Uniform With logo)

በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ሉማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም ሰው ሰራሽ ዲክረንስ የደን ዛፍና ባህርዛፍ መሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአብክመ በምስ/ጎ/ዞን/አዋበል/ወረዳ ሉማሜ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለተማሪዎች ማሰልጠኛ አገልግሎት የሚውል ከመደበኛ በጀትና ከውስጥ ገቢ በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ መግዛት እንዲሁም ሰው

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች