Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ከዚህ ቀደም የእሑድ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም ሪፖርተር ጋዜጣ ቅፅ 30 ቁጥር 2590 ክፍል አንድ (1) ገፅ 34 ላይ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ባወጣው የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በሰንጠረዡ ተ.ቁ 1 ላይ ጨረታው የሚካሄድበት ቦታ ኦሮሚያ ባንክ ኤጎ ቅርንጫፍ ተብሎ የተገለጸው፤ በሰንጠረዡ ተ.ቁ 3 ላይ ጨረታው የሚካሄደበት ቀን 17/04/2017 ዓ.ም ተብሎ የተገለጸው እና በተ.ቁ 4 ላይ ጨረታው የሚካሄደበት ቀን 07/07/2017 ዓ.ም ተብሎ የተገለጸው በጽሁፍ ስህተት መሆኑን እየገለጸ ስህተቱ እንደሚከተለው የታረመ መሆኑን ያሳውቃል

የተሐድሶና የልማት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2024 በጀት ዓመት ሂሳብን በህጋዊ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Reporter (Feb 26, 2025) በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራ አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የተሐድሶና የልማት ድርጅት (Rehabilitation and Development Organization) (RaDO) መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን በኢፌዲሪ‐ለየሲቨል ማህበረስብ ድርጅቶች ባለስልጣን በሰርተፊኬት ቁጥር 1005

Ethiopian Road Administration Would Like To Procure Highway and Road Maintenance Service

Government (Feb 26, 2025)   Invitation Date Feb 24, 2025 Procurement Reference No ERA-NCB-W-0053-2016-BID-Re-bid Procurement Category Works Market Type National Procurement Method Open Procurement Classification Code Title 202101107 Highway and

መዳ ወላቡ ዩኒቨርስቲ የፍሬን ሸራና ፊልትሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል

Reporter (Feb 26, 2025) Invitation Date Feb 26, 2025 Procurement Reference No MWU-NCB-G-0045-2017-BID-Re-bid Procurement Category Goods Market Type National Procurement Method Open Procurement Classification Code Title 103000000 Spare parts Procuring

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች