Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአሰላ የህንጻ ማሳመር ስራ፣ በአቦምሳና በደሎመና የሻወርና የሽንት ቤት ስራ እንዲሁም በአለምጤና፣ በመቂ እና በቆቃ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 26, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአሰላ የህንጻ ማሳመር ስራ፣ በአቦምሳና በደሎመና የሻወርና የሽንት ቤት ስራ እንዲሁም በአለምጤና፣ በመቂ እና በቆቃ የጥበቃ
የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ እቃ ግዥ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃ ግዥ እና የጭነት አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Be’kur (Feb 24, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር በ2017 ዓ.ም በመደበኛ ማስፈፀሚያ በጀት ለሴክተር መሥሪያ ቤቶች ምድብ
Artificial Intelligence Institute Looks For Gender Mainstreaming, Gender Monitoring, Evaluation, Auditing and Analysis
Government (Feb 26, 2025) Lot Information Procurement Reference Number AII-NCB-NC-0203-2017-PUR Object of Procurement Gender Mainstreaming, Gender Monitoring, Evaluation, auditing and analysis (በድጋሚ የወጣ) Description Gender Mainstreaming, Gender Monitoring, Evaluation, auditing
በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት ጽ/ቤት 2 ሁለት ቦታዎች 2ኛ ጊዜ፣ 4 ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል G+0 እና በላይ ግንባታ የሚውል 3 (ሶስት ቦታዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በጨረታ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል
Be’kur (Feb 24, 2025) የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያሁለተኛ ዙር በደቡብ ወሎ ዞን የወገልጤና ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረት ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታ በሊዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ