Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዘዞ – ጎንደር እያካሄደ ላለው የመንገድ ማሻሻያ ፕሮጀክት ግብአት የሚውል ደረጃውን የጠበቀ 8000 ሜትር ኪዩብ ዜሮ ቁጥር ጠጠር (aggregate Fine) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2025) በድጋሚ የወጣ ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የዜሮ ቁጥር ጠጠር ግዢ ጨረታ ቁጥር GN-018/2017 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የጎንደር መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ከአዘዞ – ጎንደር እያካሄደ ላለው

የድሬዳዋ ከተማ ጽዳት ውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ በጽዳት ማህበራት ከቤት ለቤት የሚሰበሰበውን ደረቅ ቆሻሻ በተሽከርካሪ በመቀበል እስከ ቆሻሻ ማስወገጂያ ቦታ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት የሚፈልጉ ድርጅቶችን /ማህበራቶችን/ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Dire Gazetta (Feb 26, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ ከተማ ጽዳትውበት እና አረንጓዴ ልማት ኤጀንሲ ደረቅ ቆሻሻን በተሸከርካሪ በማጓጓዝ የማስወገድ አገልግሎት መስጠት ለሚችሉ በጽዳት አገልግሎት ዘርፍ ፈቃድ ላላቸው

የአ.አ ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2025) የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የአ.አ ቃሊቲ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡  በጨረታው መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ

ገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ሲኖ ዳምፕ ትራክ ተሽከርካሪ መኪና የሠሌዳ ቁጥር ኢቲ 3_66389 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 27, 2025) በታክስ ዕዳ የያዘናቸው ንብረቶች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁ2/2017 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 4 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች