Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን አላቂ የጽዳት ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Mar 02, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ TC: YCFCU/25425/17 በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የይርጋጨፌ ቡና ገበሬዎች ኃላ/የተ/የኅብረት ሥራ ዩንየን ከዚህ በታች የተጠቀሰውን ዕቃ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 02, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከተዉን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ

ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 02, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ ፀሐይ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና ቀጥሎ ባለው ሠንጠረዥ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ንብረቶቹን

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 02, 2025) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እንዳሉ በግልጽ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች