Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን ጽ/ቤት በያዘው በጀት ዓመት ለሁለተኛ ጊዜ የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ 12*20 ጎማ ከነሙሉ አክሰሰሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 02, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ 12*20 ጎማ ከነ ሙሉ አክሰሰሪ ግዥ ለመፈጸም የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር EEU/NREU/NCB/03/2017 በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የነቀምት ሪጅን ጽ/ቤት

የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል የገልባጭ መኪና እስከነ ሎደር ኪራይ ደግሞ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል የደንብ ልብስ ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2025)  በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ደኢመባ 07/2017 የደቡብ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በሎት አንድ በዲስትሪክቶች ሥር ላሉ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል የገልባጭ መኪና

ሜዲካል ኢኩፕመንት ራዮሎጂ ኢንፎርሜሽን ሲስተም (Radiology Information System RIS) እና ፒክቸር አርቺቪንግ (Picture Archiving) እና ኮሙዩኒኬሽን ሲስተም (Communication System PACS) እና የተለያዩ የምግብ አይነቶች መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2025)  የጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት፡- ሜዲካል ኢኩፕመንት ራዮሎጂ ኢንፎርሜሽን ሲስተም (Radiology Information system RIS) እና ፒክቸር አርቺቪንግ (Picture archiving) እና ኮሙዩኒኬሽን

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 01, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የግልጽ ጨረታ ቁጥር 040/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ውርስ ሆኖ በመጋዘን የሚገኝ ተሽከርካሪዎች ይህ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግልጽ ጨረታ ባለበት

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች