Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 25, 2025) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ግመ006/2017 በአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ በ2017 በጀት አመት ከዚህ በታች በተለያዩ በምድብ (ሎት) የተከፋፈሉትን ዕቃዎች እና ተያያዥ አገልግሎቶች
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአሰላ የህንጻ ማሳመር ስራ፣ በአቦምሳና በደሎመና የሻወርና የሽንት ቤት ስራ እንዲሁም በአለምጤና፣ በመቂ እና በቆቃ የጥበቃ ቤት፣ ደረቅ ሽንት ቤትና የአጥር ስራ በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 25, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በአሰላ የህንጻ ማሳመር ስራ፣ በአቦምሳና በደሎመና የሻወርና የሽንት ቤት ስራ እንዲሁም በአለምጤና፣ በመቂ እና በቆቃ የጥበቃ
The Enterprise Would Like to Notify Bidders that Bid Submission & Opening Date of this Tender is to Be Amended on March 11/2025 G.C. at 10:00 AM and 10:05 AM Local Time Respectively. This Refers to Re-Bid No. 12/2017 for the Procurement of Diesel Engine Driven Firefighting Water Pumps Sets Announced on the Ethiopian Herald Newspaper on 25/01/2025 & 26/01/2025G.C.
Ethiopian Herald (Feb 25, 2025) Amendment notification of bid submission & Opening date of Re-Bid No. 12/2017 This refers to Re-Bid No. 12/2017 for the procurement of Diesel engine driven
በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከመጋቢት 1 ቀን 2017 ዓ.ም እስከ ሰኔ 30 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ ለ4 (ለአራት) ተከታታይ ወር የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ የማገዶ እንጨት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Feb 24, 2025) በድጋሚ የወጣ ለህግ ታራሚዎች ምግብ ማብሰያ ማገዶ እንጨት ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ ቁጥር 04/2017 በሲ/ብ/ክ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋዓለም ማረሚያ ተቋም ከመጋቢት 1 ቀን 2017
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ