Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የአንጃክሽን ፓንፕ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Feb 25, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን እና በፍ/ባለዕዳ ቢዲኤም/አር መለዋወጫ ማምረቻ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕ ቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች እና ፎቶ ኮፒ ማሽኖችን፣ የስቴሽነሪ ዕቃዎችን እና ቪዲዮ ካሜራን (video Camera) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 25, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ሎት1. ዴስክቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕ ቶፕ ኮምፒዩተሮች፣ ፕሪንተሮች እና ፎቶ ኮፒ ማሽኖችን  ሎት2, የስቴሽነሪ

ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለጎማ ዛፍ ምርት እና ልማት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የእህል ወፍጮ እና ሚዛን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 25, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኬ.ኢ.ኮ/ግ/ጨ/05-2017 ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለጎማ ዛፍ ምርት እና ልማት ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የእህል ወፍጮ እና ሚዛን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን በምስራቅ መስቃን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት G+4 አስተዳደር ህንጻ የውቅር / Structural Parts of the Building/ ግንባታ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Feb 24, 2025) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን በምስራቅ መስቃን ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት G+4 አስተዳደር ህንጻ የውቅር / structural

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች