Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Aug 02, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) በድጋሚ የወጣ የመኪና ጥገና ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ 02/2019 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2019 በጀት ዓመት በከተማ ውስጥ ከሚገኙ ጋራዦች የተሽከርካሪ ዓመታዊ ጥገና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የኦዲት የጨረታ ማስታወቂያ የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለዚህ ማንኛውም ከዚህ በታች የተገለፁትን

የኬር ኸዥ አጠቃላይ ንግድ አ/ማ የ2019 ዓ.ም የአክሲዮኑን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር አወዳድሮ ለማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 02, 2026) የጨረታ ሽያጭማስታወቂያ ቁጥር 44/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ ጣቢያዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ሐንሴሻ ተራድኦና ልማት ድርጅት (Hansesha Assistance and Development Organization) ህጋዊ ኦዲተሮችን በማወዳደር የዓመቱን ሒሳብ/2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ማስመርመር ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) የሒሳብ ምርመራ ማስታወቂያ ሐንሴሻ ተራድኦና ልማት ድርጅት (Hansesha Assistance and Development Organization) ህጋዊ ኦዲተሮችን በማወዳደር

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር

የአክሲዮን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 13, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍርድ ባለመብት አየለ ፍስሀ እና በፍርድ ባለእዳ አማኑኤል ገ/ጻድቅ መካከል ስላለው አፈፃፀም

ዓባይ ባንክ ያገለገሉ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jul 12, 2026) ዓባይ ባንክ አ.ማያገለገሉ እቃዎች  ሽያጭ ጨረታ – ማስታወቂያ ቁጥር ዓባይ 01- 2026-27 ዓባይ ባንክ ያገለገሉ ዕቃዎችን

Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Different Stationery Items and Printing Formats

Reporter (Jul 12, 2026), Fortune (Jul 12, 2026) Invitation to bid National Competitive Bidding (NCB) Procurement Reference Number BID/AB/001/2026-27 1.

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የ Wush Wush Packet 100gm ግዥን በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) ኢትዮ አግሪ–ሴፍት ኃላ. የተ. የግ. ማኅበር የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EAC 036/2018 1.ኢትዮ አግሪ ሴፍት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረቶች በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን የተለያዩ ንብረቶች

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ.ማህበር የሰራተኛ ሰርቪስ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 13, 2026) ኢትዮ አግሪ–ሴፍት ኃላ. የተ. የግ. ማኅበር የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EAC 037/2018 1. ኢትዮ አግሪ

Vital Strategies is Seeking Competitive Quotations for the Supply of Standardized IT Hardware to Support Health and Demographic Surveillance System (HDSS) Sites in Ethiopia Under the ImpactHDSS Project.