Reporter (Jul 12, 2026)

የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

.

 

የተበዳሪው ስም

 

ቅርንጫፍ

 

የንብረት አስያዥ ስም

 

የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

ሐራጁ የሚከናወንበት

አድራሻ

 

የይዞታው ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር

የይዞታው ስፋት (በካ.)

የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት

ቀን

 

ሰዓት

 

1

ኡመር ፈራሃ

አሊ

 

ካሉብ

 

ተበዳሪው

 

ሶማሌ ክልል መንግስት ጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 12

24633/2016

 

333 .

 

የመኖሪያ አገልግሎት

 

305,366.0375

 

05/12/2018 .

300-400

 

2

ኑር ሂርሲ ኢስማኤል

 

ዋርዴር

 

ተበዳሪው

 

ሶማሌ ክልል መንግስት ዋርዴር ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 01

XDhmw/816/2011

7584 .

 

የንግድ አገልግሎት (የነዳጅ መደያ)

 

3,097,749.795

 

05/12/2018 .

4:00-5:00

በመሆኑም፡-

1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጫረታ ማስታወቂያዉ በጋዜጣዉ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ዉስጥ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይቻላል።

2. የንግድ ማሕበራትን ወክሎ ለመጫረት የማሕበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

3. ሐራጁ በጅግጅጋ ከተማ ከበሌ 07 ሐረር ኬላ አከባቢ በሚገኘዉ የጅግጅጋ ዲስትሪክት ዋና ጽ/ቤት ጊቢ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።

4. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈው ንብረት ላይ በህጉ አግባብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚከፈል ከሆነ ይህንኑ ታስቦ የሚከፍል ይሆናል።

5. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተፈፀ መጨረታው ተሰርዞ ለሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

6. ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱን በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ።

7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ መረጃ በስልክ ቁጥር+251-25 278 4704 ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ +251 91 191 1090፣ +251 98 997 1099 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት አረፋ ቅርንጫፍ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የህግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት

{ document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { if (el.closest('#job-detail-content')) { el.style.display = 'none'; } }); }); // Also hide the action buttons const actions = document.querySelector('.job-actions'); if (actions) actions.style.display = 'none'; // Restore after printing (attach listener BEFORE calling print) window.addEventListener('afterprint', function restore() { selectorsToHide.forEach(selector => { document.querySelectorAll(selector).forEach(el => { el.style.display = ''; }); }); if (actions) actions.style.display = ''; window.removeEventListener('afterprint', restore); }, { once: true }); // Now trigger the print dialog window.print(); } function downloadJobPDF() { printJobDetails(); }