Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/004/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/0003/2019 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የደሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አራት ክፍል (አንድ ብሎክ) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ደ/ም/መ/ባ/03/2019 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Bahir Dar University፡ Procurement of Stationery Materials

Government (Oct 08, 2026) Please click on this link to bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e8e10bea-b913-4681-848a-d47ea6e2c02c/open Lot Information Procurement Reference

ለአሰብ ኮሪደር የመንገድ ፕሮጀክት የPG 76-22 አስፋልት ግዥ ማስታወቂያ

Reporter (Oct 07, 2026) የግዥ ማስታወቂያ የእኛ ኩባንያ በኢትዮጵያ ውስጥ የአሰብ ኮሪደር (መለዶኒ መገናኛ ማንዳ — ቡሬ) የመንገድ ፕሮጀክትን በጠቅላላ

Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Enterprise is Inviting Eligible Bidders for the Procurement and Supply of a 15 KVA Diesel Generator (Lot 1).

Ethiopian Herald (Oct 08, 2026) Invitation to Bids 1. Bishoftu Town Water Supply and sewerage Enterprise Secured a budget for

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ኮሬ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለዞኑ መምሪያ የጽህፈት መሣሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 1/2019 የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢ.ኘ.ድ 010/2019 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የሎተሪ ትኬቶችን በዓለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ውድድር መሠረት አወዳድሮ ማሳተም ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 07, 2026)  ዓለም አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥው መለያ ቁጥር፡ ELS/ICB/001/2026 and ELS/CB/002/2026 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የሚፋቁ

Ethiopian Airlines Group Intends to Conduct a Bid for the Selection of Potential Manufacturing Suppliers for the Purchase of Female Uniform Working Shoes.

Ethiopian Herald (Oct 07, 2026) Invitation to Tender Bid Announcement No. SSNT-T645 Ethiopian Airlines Group intends to conduct a bid

The Ethiopian Lottery Service Invites International Competitive Bids for the Printing and Supply of Two Categories of Bar-coded Scratch Bingo Lottery Tickets: 40,000,000 Tickets with a Selling Price of Br. 50 and 64,000,000 Tickets with a Selling Price of Br. 25.

Meftihe Microfinance Institution S.C. is Seeking to Appoint an External Audit Firm to Undertake the Audit of its Accounts for Three Consecutive Fiscal Years Ending in June 2027, June 2028, and June 2029.