Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Oct 10, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/ሃዲ/004/2026 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን የተበዳሪ /አስያዥ/ ቤት/ቶች ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

ዳሸን ባንክ የመኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የመርካቶ ቁጥር 2 የህግ ተገዥነት ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ ንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) ለ2ኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መለያቁጥር GGWW/0003/2019 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት የደሳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት አራት ክፍል (አንድ ብሎክ) ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Oct 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ደ/ም/መ/ባ/03/2019 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግሥት መንገዶች ባለሥልጣን ዋና መ/ቤት በተለያዩ ፕሮጀክቶች እና ጥገና ጽ/ቤቶች ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውል ማሽነሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

1 2 3 … 417

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የተሽከርካሪ ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ክርክር አ/ከሳሾች እነ አማረች ተፈራ 2 ሰዎች እና አ/ተከሳሾች እነ ፍቅርተ ዳንኤል

የጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ስቴሽነሪ እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ ያገለገሉ የቤት ዕቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Sep 26, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ጋሻው መለሰ አስፋው እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ አስካለ ወ/ሩፋኤል ገ/ኪዳን መካከል

የአምቦ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል ጎል ፊፋ የተለያዩ የስፖርት ትጥቆችና የሥልጠና ቁሳቁሶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 26, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአምቦ እግር ኳስ ማሰልጠኛ ማዕከል ጎል ፊፋ በማዕከሉ ለሚያሠለጥናቸው ሠልጣኞችና አሠልጣኞች የተለያዩ የስፖርት

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 09 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ ቁ.3 ቅደመ 1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የመነ አብቹ ክ/ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ እስቴሽነሪ እቃዎች፣ ቋሚ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የደንብ ልብሶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Sep 27, 2026) የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር 001/2019 የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም

የሰሜንሸዋ ዞን የምንጃር ሸንኮራ ወረዳ የአ/የመ/ደ/ሆስፒታል ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የኦክስጅን ጋዝ ሙሌት ከነ ትራንስፖርቱና በራሳችሁ ሲሊንደር እና የተለያዩ የላብራቶሪ ማሽን ሪኤጀንቶችን ለመግዛት ይፈልጋል

Ethiopian Customs Commission፡ Procurement of Fuel and Lubricants

Government (Sep 28, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/e43f49ca-5023-4f2b-a19e-7bb78f0015b8/open Lot Information Procurement Reference