Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የመገናኛ መሣሪያ ፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የንፅህና ጠበቂያና የመዋቢያ እቃዎች የቤትና ቢሮ ዕቃዎች የሞተር ሳይክል እና መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች፤ ምግብ ነክ እና ያገለገለ ሞተር ሳይክሎች በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 29/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅጽ ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ የተወረሱ የመገናኛ መሣሪያ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የንፅህና ጠበቂያና
በደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ ቤት በቀበሌ 2 አስተዳደር ኳስ ሜዳ አጥር ክልል ውስጥ የህዝብ መፀዳጃ ቤት እና የሻወር ግንባታ ሥራ፣ የስፖርት ትጥቆች ግዥ እና የእንስሳት መድኃኒቶች ግዥ ( ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ ቤት ግዥ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2017 በጀት ዓመት፤ ሎት 1፣ በቀበሌ 2 አስተዳደር
አብዲ ጉዲና ኃ/የተ/ የፋይናንስ ህብረት ስራ ዩኒየን ዶልፊን ቫን (Dolphin Van) 2006 ሞዴል በግልፅ ጨረታ አወዳድረሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ዶልፊን ቫን(Dolphin Van) የመኪና ሽያጭጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር AGFCU…01/2017 ድርጅታችን አብዲ ጉዲና ኃ/የተ/ የፋይናንስ ህብረት ስራ ዩኒየን ዶልፊን ቫን (Dolphin Van) 2006 ሞዴል፣ ሲልቨር ከለር፣ እና ጥሩ
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የሬዲዮ ስቱዲዮ መሳሪያዎች እና 55 Inch Television በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ.ማ.ኔ.ብ.ግ.ጨ.008/2017 የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ በ2017 በጀት ዓመት የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት፤ ሎት 1፣ የሬዲዮ ስቱዲዮ መሳሪያዎች ግዥ በድጋሚ የወጣ ሎት 2፣
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ