Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ጨረታ ማስታወቂያ በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሊሻ ገመቹ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ባጫ ለገሰ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 194031 በ11/7/2016 ዓ.ም እና
ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳረ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።
Continue Reading ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ሞተርሳይክሎች፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 17/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለህፃናት ማቆያ የሚያስፊልጉ የፈርኒቸሮች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
lot70 ለህፃናት ማቆያ የሚያስፊልጉ የፋሪንችሮች ግዥ The time zone is: East Africa Time (GMT+3:00) Package Information Invitation Date Jan 28, 2025 Procurement Reference No BHU-NCB-G-0046-2017-BID-Re-bid Procurement Category Goods Market Type National
Continue Reading የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ለህፃናት ማቆያ የሚያስፊልጉ የፈርኒቸሮች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ