Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ምግብ ነክ፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር፣ አሮጌ የመኪና ሞተሮች፣ ተሽከርካሪ እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ18/10/2017 እና 21/10/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2025) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 15-2017 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣
የኦሮሚያ ግብርና ኅ/ሥ/ማ ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ የቋሚ ዕቃ እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2025) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ኅ/ሥ/ማ ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ከህጋዊ ንግድ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 የቋሚ ዕቃ፣
Continue Reading የኦሮሚያ ግብርና ኅ/ሥ/ማ ፌዴሬሽን ኃ/የተ/ የቋሚ ዕቃ እና የደንብ ልብስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ፣ ምግብ-ነክ ዕቃዎች፣ መኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች በግልፅና በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jun 17, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 46/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ ኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ አልባሳትና
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ