Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Yedebub Nigat (Apr 25, 2026) የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገዉ አዋጅ 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ

በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የአባያ ማዘጋጃ ቤታዊ አገ/ት/ጽ/ቤት: የሊዝ ቦታ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Apr 25, 2026) በድጋሚ የወጣ የዛፍ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ጨ 05/2018 በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 25, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/26 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ የንግድ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ማሽኑን ጉዶበረት ቀበሌ ቶራ መስክ አካባቢ ደን ሳይት ለ150 ሰዓት እና አባሞቴ ቀበሌ እምቧጭ ጉር አካባቢ ደን ሳይት ለ100 ሰዓት አጠቃላይ ለ250 በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Grand Renaissance Dam Coordination Project Office፡ Procurement of Hotel Service

Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/12ca4819-3a32-4bfb-ad2a-b94fd33431e7/open Lot Information

Wolkite University፡ Procurement of Construction Materials

Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/56f171a5-b950-45a2-8be9-ab66eba99874/open Lot Information

St. Peter Specialized Hospital፡ Procurement of Office Equipment

Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/61446550-48a8-4106-a7b6-50918f1c5bfb/open Lot Information

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለሶስተኛ ጊዜ ለመሸጥ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/049/2018 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ

The Ethiopian Red Cross Society Invites Eligible Electromechanical, Water Works, or General Contractors (Category 5 and Above) for the Supply and Installation of Labor, Materials, and Equipment for Solar Electrification of 11 Health Centers Across Oromia, Amhara, Tigray, and Benishangul Gumuz Regions.

Zemen Insurance S.C (ZISC) Invites Interested and Eligible Bidders for the Procurement and Implementation of an E-invoicing System.

Reporter (Jun 28, 2026) INVITATION FOR OPEN BID (Ref No.ZISC/Pro/016/2026) 1. Zemen Insurance S.C (ZISC) invites interested and eligible competitive

የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች ማኅበር (Ethiopian Veterinary Association-EVA) በተመረጡ ክልሎች የሚገኙ አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ለማድረግ የሚውሉ የእንስሳት መድኃኒትና መገልገያ መሣሪያዎችን በአስቸኳይ ግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል

Reporter (Jun 28, 2026) የእንስሳት መድኃኒትና መገልገያ መሣሪያዎች ለመግዛት የወጣ አስቸኳይ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡ EVANCBEV/02/2026 የኢትዮጵያ የእንስሳት ሐኪሞች

Madda Walabu University፡ Procurement of Maintenance and Repair Service

Government (Jun 29, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/4dee9a3e-c78d-4599-a46a-3cc1f3fe07f8/open Lot Information