Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Sep 10, 2026) የአውቶቡስ የኪራይ አገልግሎትግዥ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፦ NEBE/NCB/03/2019 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በ7ተኛው ቀሪና ድጋሚ ምርጫ የድጋሚ ምርጫ ለሚያካሒድባቸው የምርጫ ክልሎች አገልግሎት የሚውሉ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት (የአውቶቡስ የኪራይ) አገልግሎት ግዥ በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ሥልጣን ቀጥሉ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ባጃጅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 09, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ቤ/ቤት በ ቀን 06/01/2019 ዓ/ም እና 09/01/2019 በግልጽ በሀገር አቀፍ ጨረታ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን ለመሸጥ ይፈልጋል
Bekur (Sep 07, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር
በምዕራብ ጐጃም ዞን የዳሞት ሁለ/የገ/ህ/ስ/ማ/ ዩኒዬን ኃ.የተ ዞን ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ ለምዕራብ ጎጃም ዞን ህብረተሰብ በመንግስት ድጎማ የሚቀርበውን ስኳር በዩኒየናችን በኩል ለማጓጓዝ ለአንድ አመት በአንድ ዙር 800 ኩ/ል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማጓጓዝ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Dilla University: Procurement of Construction Materials
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/3cb30843-81e7-4bd2-b8ea-f90cecf83f99/open Lot Information
Dilla University: Procurement of Uniforms
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c6eac8ab-d61b-42f0-8542-e3bfb8c15542/open Lot Information
Dilla University: Procurement of Furniture
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b3e6e004-ce12-4ac0-bc58-740a9f5cd1d0/open Lot Information
Ethiopian Construction Authority: Procurement of ICT Equipment
Government (Aug 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/afdcbb42-9cc1-4b1d-a66f-fc6b57059de4/open Lot Information
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አመታዊ የተሽከርካሪ እና የሶስተኛ ወገን ሙሉ ሽፋን የመድን ዋስትና (ኢንሹራንስ) አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አመታዊ የተሽከርካሪ እና የሶስተኛ ወገን ሙሉ ሽፋን
የአዊ/ብሔ/ዞን /ከ/ፍ/ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Bekur (Aug 17, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ 1. በአፈ/ከሣሽ የብዙአየሁ ንጉሴ /6ሰዎች/ እና በአፈ/ተከሣሽ ዘመን ጌትነት መካከል ስላለው የገንዘብ ክስ
በአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተሮች መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተሽከርካሪ ጎማ ከነ ካላማዳሪው እና ለቪዲኦ እና ለፎቶ ማንሻ አገልግሎት የሚውል ካሜራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአየሁ ጓጉሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለወረዳው ሴክተሮች መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚዉሉ የተሽከርካሪ ጎማ
የባህር ዳር ከተማ የመ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ መኪና ሾፌር ነዳጅ እና የጥገና አገልግሎት አከራይ ሸፍኖ የሚወዳደር ድርጅቶችን (ግለሰቦችን) በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለ1 አመት ለዋናው መስሪያ ቤት እና ለቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች አገልግሎት የሚሰጥ ሰርቪስ መኪና መከራየት ይፈልጋል
Bekur (Aug 17, 2026) ለሠራተኞች ሰርቪስ መኪና ኪራይ ማስታወቂያ የባህር ዳር ከተማ የመ/ው/ፍ/አገ/ድርጅት አንድ ተሽከርካሪ መኪና ሾፌር ነዳጅ እና የጥገና
Addis Ababa Road Authority: Procurement of Rent Service
Government (Aug 20, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/a8ea2dac-6397-4ee0-ba72-17c8b6223ba1/open Invitation to