Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዘውን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 28, 2025) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጉምሩክ ኮሚሽን አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ ዕዳ የያዘውን መኖሪያ ቤት ለመሸጥ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤት

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የሞባይል ቀፎና አክሰሰሪ፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የስፖርት እቃዎች፣ የእጅ ሰዓት፣ መነፅር፣ አሮጌ የመኪና ሞተር፣ ተሽከርካሪ፣ ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 28, 2025) የጨረታ ማስታጠቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ 26/09/2017 ዓም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ንብረት በሆነው ጉርድ ሾላ በሚገኘው ህንፃ በግራውንድ ወለል ላይ የሚገኘውን ስፋቱ 117.00 ካ.ሜ የሆነ ክፍል በጨረታ መነሻ ዋጋ በካሬ ሜትር ብር 1,000.00 /አንድ ሺ ብር/ ማከራየት ይፈልጋል

Reporter (May 28, 2025) ለቢሮ /ለባንክ/ ለልዩ ልዩ ንግድ ሥራዎችኪራይ በድጋሚ የወጣ ጨረታ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ንብረት በሆነው ጉርድ ሾላ በሚገኘው ህንፃ በግራውንድ ወለል ላይ የሚገኘውን ስፋቱ 117.00 ካ.ሜ የሆነ

የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ስፔርፓርት፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ አልባሳት፣ የጽዳት ዕቃ፣ ኮስሞቲክስ እና ምግብና መጠጥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ስፔር ፓርት፣ ኤሌክትሮኒክስ እና ልዩ ልዩ እቃዎች በሀራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ 44/2017 ዓ.ም እቃዎቹን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 28, 2025) የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ስፔርፓርት፣ ኤሌክትሮኒክስ አልባሳት፣ የጽዳት ዕቃ፣ ኮስሞቲክስ እና ምግብና መጠጥ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ስፔር ፓርት፣

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች