Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Apr 19, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥሮች 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል

Reporter (Apr 19, 2026) NISIR MICROFINANCE ማይክሮፋይናንስ የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ቁጥር፡ 002/2018 ንስር ማይክሮፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን  አ.ማ ቀጥለው የተዘረዘሩትን ለብድር አመላለስ በዋስትና የያዛቸውን ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: መኖሪያ ቤት/ቶች ተ.ቁ

ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ኢንስትቲዩሽን አ.ማ. መኖሪያ ቤት እና መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Apr 19, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አዲስ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ተሸከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ማንኛዉም ተጫራች ሐራጁ

አዲስ ባንክ አ.ማ. ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Apr 19, 2026) የመጀመሪያ ዙር የሐራጅ ማስታወቂያ ኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት በሊዝ ፋይናንሲንግ ሞዳሊቲ አገልግሎት ግዴታቸውን ካልተወጡ ደንበኛ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና 807/2005 መሰረት የተረከባቸውንና ከዚህ በታች

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት የዳቦ መጋገሪያ ማሽነሪዎችና መሳሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሆለታ ንብ ምርምር ማዕከል የምርምር ግብዓቶችን (የተጣራ ንፁህ ሰም፣ ኬሚካሎችን፣ የላብራቶሪ አላቂ እቃዎችን) ለህንጻ ለቤት ዕድሳትና ጥገና፣ የቧንቧ ዕቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኘውን ነባሩ ህንፃ የቢሮ ውስጥ የእድሳት ስራዎችና ተዛማጅ የሆኑ የተለያዩ ስራዎችን ለማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መስያ ቁጥር ኢሎአ/006/2018 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት በዋናው መስሪያ ቤት የሚገኘውን

Institute of Ethiopian Standards: Procurement of Building Painting Service

Government(Jan 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fe5d3525-4a0c-4c29-9c5c-56ac52e40ccb/open Reference

The Somali Regional State Culture and Tourism Bureau Invites Bids for the Construction of a Human Health Post in Dambal Woreda, Sitti Zone.

Addis Zemen(Jan 18, 2026)  Invitation for Bid S/N Project name Zone Woreda Procurement Type 1 Human Health Post in Dambal

በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በካፋ ዞን የደካ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የደካ ፖሊስ ጣቢያ ጽ/ቤት ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 18, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 2 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት በካፋ

ዳሞታ የወላይታ ገ/ህ/ሥራ ዩኒየን በደቡብ ኢትዮጵያ ከልላዊ መንግሥት በወላይታ ዞን ለሚገኙ አርሶ አደሮች በያዘናው ምርት ዘመን 2018 ከወላይታ ሶዶ ከተማ እና ከሱራ ኮዮ ከሚገኙ ማዕከላዊ መጋዘኖች ለማራገፊያ ጣቢያዎች ለበልግ፣ መኸርና መስኖ የአፈር ማዳበሪያ ዳፕ/ እና ዩሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ እቴጌ ምንትዋብ ንግድና ማማከር ኢንተርፕራይዝ ለእቴጌ ምንትዋብ ሞዴል መድሀኒት ቤት አገልግሎት የሚውል የተለያዩ መድሀኒቶች፣ የንጽህና መጠበቂያዎች፣ ተጨማሪ የህጻናት ምግቦች እና የህክምና ግብዓት እቃዎችን በዘርፉ ንግድ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ ህጋዊ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Dambi Dollo University፡ Lot 17 ቅመማ ቅመም ግዥ

Government(Jan 20, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/14374cd1-e1f2-4d49-81f0-d65603cc56c2/open Reference

ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው ሳየን ከምርምር ማዕከላት ወይም ከተመዘገቡ የአቮካዶ ሳየን እርሻዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

2merkato.com(Jan 20, 2026) ለአቮካዶ ሳየን ግዢ የወጣ ጨረታ ዋን ኤከር ፈንድ ከፍተኛ ጥራት ያለው ሳየን ከምርምር ማዕከላት ወይም ከተመዘገቡ የአቮካዶ