Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ፕላስቲክ የወለል ምንጣፍ ቆርኪው ደረጃውን የጠበቀ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government (May 29, 2025) Invitation for Bid Purchase Requisition of በድጋሚ የወጣ ፕላስቲክ የወለል ምንጣፍ ቆርኪዉ ደረጃዉን የጠበቀ ለAMiT/AwTi ለግዥና ፋይናስ ስራ አስፈፃሚ የሚሆን Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0849-2017-PUR

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ የኮስሞቲክስና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ መገናኛ እና ኮምፒውተር ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ መለዋወጫዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቡና እና ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የግዥና ንብ አስ/ ዋና ሥራ ሂደት የአንድ ፑል ማዕከል ተጠቃሚ በሆነው በጌዴኦ ዞን ኅብረት ሥራ ጽ/ቤት LSVCD-SE ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ በይርጋ ጨፌ ወረዳ ጪቱ ቀበሌ የፍራፍሬ ማከማቻ፣ ጽ/ቤት፣ መፀዳጃ ቤት፣ የዘበኛ ቤት እና አጥር ግንባታ በዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮች በደረጃ GC/BC 5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና ማዕከል ለስፖርት ባርና ሬስቶራንት አገልግሎት ላይ የሚውል 164.3 ካሬ ሜትር ስፋት ያለውን ንግድ ቤት ለሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታ አወዳድሮ ለ3 አመት ማከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen (May 29, 2025) በድጋሚ የወጣ የስፖርት ባርና ሬስቶራንት ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ስር የሚገኘው የራስ ኃይሉ ስፖርት ትምህርትና ስልጠና

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች