Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት ቅጥር ግቢ እና መጋዝን ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ያገለገሉ ጎማዎች፣ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድሰመክ/ብግጨቁ/11/2018 የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የሰራተኞች መዝናኛ ክበቦቹን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በማወዳደር በኮንትራት ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 16, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ነብዩ አወቀ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወንደወሰን ውብሸት መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ/203227 በቀን 17/10/2017
የቦታው ስፋት 220 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 16, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01-2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በህገ ውጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አልባሳትና ጫማዎች፣ ኮስሞቲክስና የንጽህናመጠበቂያ ዕቃዎች፣ የመገናኛ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት እቃዎችንና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ እና በሃራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
National Intelligence and Security Service:የ አይሲቲ ዕቃዎች!!
Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/b3a3e1c2-5e7f-47d8-9dea-793dd0fcf70d/open Reference
Woldiya University:Procurement Of Electronic Equipment
Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/af554e90-b9db-43e7-a61b-fcf16eeb9bea/open Reference
Ethiopian Public Health Institute: Procurement of Laboratory Itemed for Referral and Reference Directorate Rebid
Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/cc4f4a7d-0907-4bc0-815f-305a55f60990/open Reference
የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን የተለያዩ ያገለገሉ የዲዝል ጄነሬተሮች እና መለዋወጫ እቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር -ኢ/ኤ/አ/አ/ሪ/ግ/ጨ- 5414/100/2018 የኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግሎት አርባምንጭ ሪጅን ከታች የተዘረዘሩ የተለያዩ ያገለገለ የዲዝል ጄነሬተሮች
Beeksisa Caalbaasii Ifaa Biyyoolessaa
BARRIISAA(Jan 17, 2026) Beeksisa Caalbaasii Ifaa Biyyoolessaa Waajjirrii Maallaqaa Godina Wallagga Bahaa Komishinii Naamusaafi Farra Malaammaltummaa Oromiyaatti Waajjira Damee G/G/Lixaatiif
በደ/ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የቦረዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ጸጥታ አስ/ር ጽ/ቤት ግንባታ በተደራጁ ማህበራት አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Jan 17, 2026) 1ኛ ዙር የአካባቢ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የቦረዳ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Jan 17, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት መሰረት ነጋ በፍ/ባለዕዳ ይችላል ምናየሁ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የፍርድ
Opportunities Industrialization Centers Ethiopia (OICE) Invites Qualified Audit Firms to Submit Proposals for Auditing Their Financial Statements for the Period January 1, 2025 – December 31, 2025.
Addis Zemen(Jan 17, 2026) Invitation to Bid BACKGROUND Opportunities Industrialization Centers Ethiopia (OICE) is a nonprofit, non-governmental local organization licensed
አዋሽ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህትመት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Jan 17, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/169d0528-04fa-43ca-8d7f-b12169076e5f/open Reference