Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Bekur (May 25, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ፀደይ ባንክ አ/ማ ፈጣም ቅርንጫፍ ለአቶ አንሙት የኔነህ እና ለወ/ሮ ገነት ጥሩነህ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውን በአማራ ክልል በአዊ ዞን ቲሊሊ ከተማ በካርታ

ፀደይ ባንክ አ.ማ ፈጣም ቅርንጫፍ የቦታው ስፋት በካ/ሜ 250 ካ/ሜ የሆነ መኖሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (May 25, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/ባዳዲ/0219/26 ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተለዉን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባሉበት ሁኔታ

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት በሐራጅ ይሸጣል

Addis Zemen (May 26, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/02/2026 የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከዚህ በፊት መለያ ቁጥር DBE/NCB/CGPSD/01/2026 ዝግ ጨረታ አውጥቶ የነበረ ሲሆን ነገር ግን በድጋሚ ግልጽ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የጋርመንት ማሽኖች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 26, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ /ባለመብት ጌታነህ ጉርሜሳ እና በፍ/ባለዕዳ ወንደወሰን ሙሉነህ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁ/15568 በ16/4/2018ዓም እና

ሮሆቦት የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደ/ምዕ/ኢ/ሕዝቦች ክልል መንግስት ፖሊስ ኮሚሽን ለመንግስታዊ ስራ የሚውሉ የማርሽ ባንድ ሙዚቃ መሳሪያ፣ ወታደራዊ ደንብ ልብስ እና የፅህፈት መሳሪያ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ግ/ጨ/ቁ/ዐዐ1/2018ዓ.ም

በማ/ኢ/ክ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ግንባታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራትን ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 05, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ በማ/ኢ/ከ/መንግስት በስልጤ ዞን የአልቾ ውሪሮ ወረዳ ፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት አገልግሎት የሚያስፈልጉትን ከዚህ

ላፓልማ ኃ/የተ/የግ/ማህበር አዲስ አበባ ቃሊቲ አምባሰል መጋዘን ግቢ ውስጥ የሚገኙ የፋብሪካው ማሽነሪዎች፣ ተሽከርካሪ እና ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የማሽኖችና ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

በኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ዘርፍ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ከነከማደሪያ (የውስጥ ፕላስቲክ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Dec 05, 2025)   የጨረታ ማስታወቂያ ዘርፉ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ከነከማደሪያ(የውስጥ ፕላስቲክ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታ

የቦታው ስፋት ጠቅላላ በፕሮፖርሽን 147 ካ.ሜ የሆነ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት

የገቢዎች ሚኒስቴር: የመኪና መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 05, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/71ac11d0-7bc6-41c4-9359-113e4c8da726/open Lot Information

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የህክምና እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት

የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የኦቨርሌይ ወረቀት እና ማርከር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 05, 2025)   የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/c27e043d-198b-4f4d-84dd-bd59f32e8784/open Lot Information

የፌዴራል ቴክኒከና ሙያ ትምህርትና ማሰልጠኛ ተቋም የማስተማሪያ የስፖርት ትጥቅ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Government(Dec 05, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት