Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (May 27, 2026) ለአንደኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር አማራ ባንክ 38/2018 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር_36/2018 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች

የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሐዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 27, 2026) ፈያ ኢንትግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን በድጋሚ የወጣ ጨረታ BID #FIDO/0022/2026 ድርጅታችን ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ላለፉት 24 ዓመታት በሀገሪቱ

ፈያ ኢንተርግሬትድ ደቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን Emergency Water Trucking Services Including 10,000 Litters Plastic Tanker Supply and Installation for Kumbi Woreda East Hararghe Zone as Indicated in BOQ ስራ በጨረታ አወዳድሮ ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (May 27, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ  ቁጥር ዳባ/ብማ/0024/26 ዳሸን ባንክ  በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሚከተሉትን  የተበዳሪ ቤት ባሉበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ  

ዳሸን ባንክ አ.ማ. የፋብሪካ ህንፃ ባለበት ሁኔታ በሀራጅ ይሸጣል

1 2 3 633

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

The Federal Civil Service Commission is Looking for a Consulting Firm to Provide Consultancy Services for “MESOB” Design Standard Development.

Ethiopian Herald(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። /span> REQUEST FOR EXPRESSIONS OF INTEREST (CONSULTING SERVICES-FIRMS SELECTION) Country:

በሰሜን ጎንደር ዞን የጃናሞራ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት ለጃናሞራ ወረዳ መንገድ ትራንስፖትር ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ ከደበላ ባርና ቀበሌ ያለውን 10.2 ኪ.ሜ መንገድ ለማሰራት አንድ ዶዘር ማሽን የሰሪት ዘመነ እ.ኤ.አ ከ2009 ወዲህ የተመረተ ማሽን በሰዓት መከራየት ይፈልጋል

THE TIGRAY AGRICULTURE AND NATURAL RESOURCE BUREAU HAS ISSUED A NOTIFICATION OF EXTENSION TO THE BID SUBMISSION DEADLINE

Ethiopian Herald(Dec 05, 2025)   NOTIFICATION OF EXTENSION TO BID SUBMISSION DEADLINE To Ably Yemane Mekelle Hence, our Bureau has

በደቡብ ወሎ አስተዳደር ዞን በአቀስታ ከተማ አስተዳደር ሴክተር መ/ቤቶች በመደበኛ የ2018 በጀት ዓመት ለሥራ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት እቃ፣ ፈርኒቸር፣ የጽዳት እቃ፣ የቢሮ ቋሚ አላቂ እቃዎች ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር የዳባት ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዳባት ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ ግንባታ ከተያዘው የካፒታል በጀት ለሚገነባው አስተዳደር የቢሮ ግንባታ በዳባት ከተማ ቀበሌ 04 በሚገኘው ቦታ ላይ በሙሉ ዋጋ በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

The Ministry of Health Hereby Announces an Extension of the Deadline for the Interventions of the Global Fund (CLM) System

Ethiopian Herald(Dec 05, 2025) ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below EXTENSION OF CALL FOR

የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጀት ሰሜን ዲሰትሪክት ጽ/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025)   ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየሸቀጥ ግዥ ጨረታ ሰዲስ/ግጨ/001/2018 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የደረጃዎች ኤጀንሲ ያወጣዉን የጥራት መስፈርት የሚያሟሉ እና ከዚህ

በሰሜን ጎንደር ዞን ከፍተኛ የፍርድ ቤት የጃናሞራ ወረዳ ፍርድ ቤት የጽህፈት መሳሪያና ሌሎች የጽህፈት መሳሪያ፣ ህትመት፣ ጽዳት እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Be’kur(Dec 01, 2025) Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ጎንደር ዞን

ሱታና ንግድና የማማክር ሥራዎች ኢንተርፕራይዝ ለፋብሪካ ግንባታ አግልግሎት የሚውሉ አሸዋ፣ ጠጠር 02፣ የተፈለጠ ድንጋይ፣ ለተማሪዎች ቀለብ የሚውል ቀይ ሽንኩርትና ድንች እንዲሁም የመኪኖች ጅፒኤስ ግዥ እና የጅፒኤስ ኢንስታሌሽን ሥራዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል