Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን የዋስትና ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ኤሊያስ ሀሰን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መላኩ ጥላሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.194779 በ8/4/2017 ዓ.ም በዋለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ ወ/ሮ ፋና ጋብሶ 245 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ የኳድራንት አፓረል ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረቶች የሆኑት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እነ አቶ ሳምሶን ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሀይሉ ገ/የሱስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 12, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሽታ ሰውነት እና በአፈ/ተከሳሽ ሽመላስ መኩሪያ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ ከተማ

የኮንዶሚኒየም መኖሪያ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 12, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አለምሸት መልሰውና እና በአፈ/ተከሳሽ ሜላት አጉማስ መካከል ባለው የገንዘብ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የማቻከል ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽህፈት ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለሚያስፈልቸዉ የግንባታ ሥራዎች እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራትና መግዛት ይፈልጋል

በማእከላዊ ጎንደር ዞን መስተዳድር ውስጥ የሚገኘው የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጎንደር ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚውል G+3 የቢሮ ግንባታ ሥራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የእብናት ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለእብናት ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የዶቅሚት ወንዝ ጠለፋ ፕሮጀክት ግንባታ እና ዘመናዊ የእጅ ጉድጓድ ግንባታ ማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለሥራ የሚፈልጋቸውን የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለሥራ የሚፈልጋቸውን ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት

በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2018 በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ

የሽመልስ ሀብቴ 2ኛ ያረጃ ት/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍቶች፣ ምንጣፍ እና መጋረጃ፣ ለሕፃናት ማቆያ ክፍል የሚሆኑ የተለያዩ መጫወቻ እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የሕንፃ ማሳሪያዎች እንዲሁም የመጋረጃ ጨርቅ ስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ የግብርና ቢሮ የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  ቁጥር-001/2018 በአብክመ የግብርና ቢሮ የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ቡድን