Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት እየሩሳሌም ንጉሴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ከበቡሽ መለሰ (10 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ

ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አደም ሁሴን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኑሪያ ሁሴን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.26097 በ6/5/2018 ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/

የቦታ ስፋት 215 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Government (Jul 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6d398da3-f651-46d0-b947-65c481b33a55/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Food and Beverages” Procurement

Mizan-Tepi University Would Like to Procure Food and Beverages

2merkato.com (Jul 11, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ

ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

1 2 3 585

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የቤት ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 12, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ሽታ ሰውነት እና በአፈ/ተከሳሽ ሽመላስ መኩሪያ መካከል ባለው የገንዘብ ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ ከተማ

የኮንዶሚኒየም መኖሪያ ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Be’kur(Jan 12, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አለምሸት መልሰውና እና በአፈ/ተከሳሽ ሜላት አጉማስ መካከል ባለው የገንዘብ አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ በአንጅባራ

በምሥራቅ ጐጃም ዞን የማቻከል ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽህፈት ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴክተር መስሪያ ቤቶች ለሚያስፈልቸዉ የግንባታ ሥራዎች እና የእቃ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስራትና መግዛት ይፈልጋል

በማእከላዊ ጎንደር ዞን መስተዳድር ውስጥ የሚገኘው የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጎንደር ዙሪያ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በካፒታል በጀት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች የሚውል G+3 የቢሮ ግንባታ ሥራ ለማሰራት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

የእብናት ገንዘብ ጽህፈት ቤት ለእብናት ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት አገልግሎት የሚዉሉ የዶቅሚት ወንዝ ጠለፋ ፕሮጀክት ግንባታ እና ዘመናዊ የእጅ ጉድጓድ ግንባታ ማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለሥራ የሚፈልጋቸውን የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች እና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት ለሥራ የሚፈልጋቸውን ሎት 1. የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሎት

በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 13, 2026) በድጋሚ የወጣ የቤት ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 07/2018 በመንግስት ሠራተኞች ማኅበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ሪጅን ለዲላ

የሽመልስ ሀብቴ 2ኛ ያረጃ ት/ቤት የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የስፖርት ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የተማሪዎች አጋዥ መጻሕፍቶች፣ ምንጣፍ እና መጋረጃ፣ ለሕፃናት ማቆያ ክፍል የሚሆኑ የተለያዩ መጫወቻ እቃዎች እና የኤሌክትሪክ እቃዎች እና የሕንፃ ማሳሪያዎች እንዲሁም የመጋረጃ ጨርቅ ስፌት አገልግሎት በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል

በአብክመ የግብርና ቢሮ የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Be’kur(Jan 12, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ  ቁጥር-001/2018 በአብክመ የግብርና ቢሮ የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ የግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ቡድን