Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen (Jul 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሪት እየሩሳሌም ንጉሴ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ከበቡሽ መለሰ (10 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ
ድጋሚ የወጣ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Jul 11, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አደም ሁሴን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ኑሪያ ሁሴን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.26097 በ6/5/2018 ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/
የቦታ ስፋት 215 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Government (Jul 11, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! “ https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/6d398da3-f651-46d0-b947-65c481b33a55/open ” Invitation to Bid “ Procurement of Food and Beverages” Procurement
Mizan-Tepi University Would Like to Procure Food and Beverages
2merkato.com (Jul 11, 2026) ዘመን ባንክ አ.ማ. ያገለገሉ ንብረቶች እና ሌሎች ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ) ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ
ዘመን ባንክ አ.ማ. ልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶችን (የቢሮ ፈርኒቸሮችን) ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሀሾ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት የተለያዩ አነስተኛ መናፈሻ ፓርክ ቦይ ግንባታን በሎት ከፋፍሎ ለማስገንባት ፈልጎ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ግ 0014/18 በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን በጌሻ ወረዳ የሀሾ ማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት በጽ/ቤቱ ግቢ ውስጥ የሊሾ እና የልስን ስራዎችን ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ግ/07/18 በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ትምህርት ጽ/ ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/ በካፋ ዞን ጌሻ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት አሮጌ መኪናዎችን ለማንኛውም ግለሰብም ሆነ ድርጅት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ግ/06/18 በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ፋይ/ ጽ/ ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት
አምቦ የገ/ህ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን የ2018/2019 ዓ.ም የምርት ዘመን የሚውል የአፈር ማዳበሪያ በሽገር ከተማ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንደር መጋዘናችን በመጫን በምዕራብ ሸዋ ዞን በዩኒየኑ የሥራ ክልል ሥር ላሉት የህብረት ሥራ ማህበራት ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) ለአፈር ማዳበሪያ ማጓጓዝ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አምቦ የገ/ህ/ሥራ ማህበራት ዩኒየን የ2018/2019 ዓ.ም የምርት ዘመን የሚውል የአፈር
የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ የሜ/ዞ/ከ/ፍ/ ቤት የአራፊ መዝገብ ቤት የግንባታ ማህበራትን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በዚህም መሠረት፡– 1.
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት ስር ላለው ባህልና ኪነ- ጥበብ ጽህፈት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የሙዚቃ መሳሪያ፣ የባህል ቡድን አልባሳት፣ የልጆች መጫወቻ እና የካፍቴሪያ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) ሶስተኛ ዙር ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ፐብሊክ ሰርቪስ የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት
የደሴ ከተማ አስተዳደር የከተማና መሰረተ ልማት መምሪያና በስሩ ያሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የ2018 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ ቋሚና አላቂ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የደሴ ከተማ አስተዳደር የከተማና መሰረተ ልማት መምሪያና በስሩ ያሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች የ2018
በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ውሃ ማዕ/ኢነ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በመደበኛ ካፒታል በጀት ምንጭ በቦታ የተለያዩ የውሃ ግንባታዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ መለያ ቁጥር ግ/008/18 በደ/ምዕ/ኢ/ክ/መ/በካፋ ዞን የጌሻ ወረዳ ውሃ ማዕ/ኢነ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት በመደበኛ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል ፓስቸራይዝድ ወተት ለአንድ ዓመት 184764 ሊትር ውል ገብቶ ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ዋና መስሪያ ቤት (90 ኪ.ሜትር ሙገር) እና ታጠቅ ቅርንጫፍ (10 ኪ.ሜትር) የሚያቀርብ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 13, 2026) የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ሙሲፋ /Re-05/2018 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ ለሠራተኞች አገልግሎት የሚውል