Re-Invitation Tenders in 2021
Addis Zemen (Aug 31, 2026) በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙናየተወረሱ ልዩልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 08/2019 በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ
በአዲስ አበባ ቃሊት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ ንብረቶችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ዕቃዎቹ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያየሐራጅ ቁጥር ዳባ/0033/26 ዳሽን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት የሚከተሉትን ተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪው
ዳሽን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 01/2018 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን ሎት 1 የደንብ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 7 የሠኔ ዘጠኝ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Addis Zemen (Aug 31, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-05/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ፣ ሸቀጣሸቀጥ ልዩ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ እቃዎች)፣ ኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የተሽከርካሪ ጐማዎች፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች እና ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎችን በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Enterprise Development፡ Procurement of IT Support Services
Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/72d90195-e8da-41b5-bf00-b0a084f1590f/open Lot Information
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ማቀዝቀዥያ (Air Conditioner) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 18, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEP/TBP/NCB/08/2018 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተዘረዘሩትን የአቅርቦት ግዥ በዘርፉ
በአብክመ ግብርና ቢሮ የፍኖተ ሰላም ግብርና ፅ/ቤት እድሳትን በአማራ ክልል በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎች መልሶ ማቋቋም ግንባታ ፈንድ ጽ/ቤት በጀት ለማሰራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃGC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 18, 2026) የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ የፍኖተ ሰላም ግብርና ፅ/ቤት እድሳትን በአማራ ክልል በጦርነት
በአብክመ የኦሮሞ/ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ ለበደኖ ቀበሌ የራይዘር ቧንቧ እና ሌሎች ተያያዥ የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች መስሪያ ቤታችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 18, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር UNICEF 002/2018 ዓ.ም በአብከመ የኦሮሞ/ብ/ዞን/ገንዘብ መምሪያ ለዞኑ ውሃና ኢነርጂ መምሪያ
በአብክመ ግብርና ቢሮ የዋናው ቢሮ ኃላፊ ቢሮ ኢንተርየር ሥራ ለማሠራት በግንባታ ዘርፉ የተሰማሩትን ተቋራጮችን በደረጃ GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ ያላቸውን ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
Addis Zemen (Mar 18, 2026) የግንባታ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ግብርና ቢሮ የዋናው ቢሮ ኃላፊ ቢሮ ኢንተርየር ሥራ ለማሠራት በግንባታ
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ኮድ 4-9775 ተሸከርካሪ መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/8ef42cf1-295a-48f8-b7ac-64b5c82a9454/open Lot Information
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የላብቶፕ ኪቦርድ ጥገና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ffcd1843-f5b0-47e1-b93b-8a0ef8aa1f17/open Lot Information
Amanuel Mental Specialized Hospital፡ Procurement of Maintenance and Repair Service
Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/74db2429-c42b-4dc2-8896-fd3fe3506227/open Lot Information
የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የፕሪንተር ቀለም ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Mar 18, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/0feaa7a0-4487-4175-b668-0c4588d57557/open Lot Information