Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ሸቀጣሸቀጥ፣ መነፅር(የእይታ መሳሪያ) እና ቴምር(dates) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዳማ ጉምሩከ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ኤሌክትሮኒከስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ሸቀጣሸቀጥ፣ መነፅር(የእይታ መሳሪያ) እና ቴምር(dates) በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/067/2017 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን ከዚህ በታች በተገለጸው መሠረት መስፈርቱን የሚያሟሉ
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በ 29/05/2017 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከአዋሽ
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Installation of a Mobile Shelving System, Cheque Printing Stamp Above 15 Digit Original & Ordinary Date Stamp
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-27/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from eligible bidders for items stated in the below table; S. N Description
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ