Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/03/11/2016 1 የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር በድጋሚ ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/03/11/2016 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ 2. ለኮርፖሬሽኑ የኤሌክትሮ መካኒካል ጥገና አገልግሎት የሚያገለግል የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች
የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የኤሌክትሮ መካኒካል እቃዎች ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳድር በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የግራኒፊኬሽን ስራ በያዘው በጀት መሰረት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሰመራ ሎግያ ከተማ መስተዳድር በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የግራኒፊኬሽን ስራ በያዘው በጀት መሰረት በዘርፉ ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ለማሰራት
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ዑፋ ጤና ጣቢያ ማስፋፍያ የተመላላሽ ታካሚ እና ተኝቶ ታካሚ ክፍል ግንባታ በዑፋ ጤና ጣቢያ ግቢ ውስጥ በ2017 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 2 በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት በካፋ ዞን ጊምቦ ወረዳ ዑፋ ጤና ጣቢያ
በአማራ ክልል በደ/ጎንደር ዞን አዲስ ዘመን ከተማ የሚገኘው ርብ ኃላ/የተወሠነ የኅብረት ስራ ማኅበራት ገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒየን ቀበሌ 04 በመደበኛ በጀት ለጽ/ቤቱ አገልግሎት የሚውል ባለቢዝመንት ሦስተኛ ፎቅ (B+G+3 ፎቅ) ለማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በደ/ጎንደር ዞን አዲስ ዘመን ከተማ የሚገኘው ርብ ኃላ/የተወሠነ የኅብረት ስራ ማኅበራት ገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒየን
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የዲዝል ጀኔሬተር መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ 8 ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- ኢኤአ/ ንአ/ግጨ-03/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ሎት
የደብረ ማርቆስ/ማ/ከ/አስ/ተ/ጓ/ክ/ከ ለሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ፣ ኮምፒውተር እና ፕሪንተር፣ የቢሮ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ማርቆስ/ማ/ከ/አስ/ተ/ጓ/ክ/ከ ለሴክተር መ/ቤቶች ለ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ በሎት ጠቅላላ ድምር ሎት 1. የፅህፈት መሳሪያ፣
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በስሩ ከሚያስተዳድራቸው ቤቶች መካከል አስር የመኖሪያ አፓርታማዎች የጣሪያ እርጥበት መከላከል ስራ (Roof Water Proofing Work) ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያFHC/NCB/PW/09/02/2017 የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በስሩ ከሚያስተዳድራቸው ቤቶች መካከል በሎት 01 እና በሎት 02 የተመደቡ አስር የመኖሪያ አፓርታማዎች የጣሪያ እርጥበት
የአብክመ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ የተለያዩ የዉሃ መሳቢያ ፓምፖችን ግዥ የፈፀመ በመሆኑና እነዚህን ፓምፖች በክልሉ ለሚገኙ 10 /አስር/ ዞኖች ለማሰራጨት ስለፈለገ ከባህር ዳር ወደ ዞኖች ከተማ የሚያጓጉዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ዉል ይዞ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአብክመ መስኖና ቆላማ አካባቢዎች ልማት ቢሮ የተለያዩ የዉሃ መሳቢያ ፓምፖችን ግዥ የፈፀመ በመሆኑና እነዚህን ፓምፖች በክልሉ ለሚገኙ
Menschen Für Menschen (MfM) Hereby Invite All Qualified Bidders to Insure its Properties (vehicles, Machineries and Buildings) Against Potential Risks
INVITATION TO INSURANCE BID Menschen für Menschen (MfM) Foundation is a non-governmental humanitarian development organization committed to supporting community development
የወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት እና ማሰራት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የወልዲያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት ለሆስፒታሉ ግልጋሎት የሚውሉ የተለያዩ መድኃኒቶች፣ የተለያዩ የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች፣