Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Government (Apr 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/bbea9a6f-a4b8-426e-b83c-e2b0302de4be/open Reference Number: ECC-NCB-NC-0126-2018-BID-Open-Re-bid-Re-bid Lot Reference: ECC/NCB/S/001/2018/BID Procurement Information Procurement Type:
Ethiopian Customs Commission: Procurement of Car Wash Service
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ልዩ ልዩ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እና በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 73 2018፡74/2018 ፣75 /2018:76/2018 :77/2018 78/2018:79/2018 80/2018 እና 81/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዚያት የጉምሩክ ሥኑሥርዓት ባለመፈጸመ ምክንያት እና በህገ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ ልዩ ልዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ እና በሃራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Fortune (Apr 05, 2026) የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ! ሰነዱ የወጣበት
ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ: የጊዜ ገደብ ማራዘሚያ ማስታወቂያ። ለሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ዋና መሥሪያ ቤት የህንፃ ኪራይ አገልግሎት የፍላጎት መግለጫ!
Addis Zemen (Apr 05, 2026) ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመለያ ቁጥር GGWW/006/2018 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው መንገድ ት/ል/ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት ከሰሪ እስከ ከቢር ሀሚድ መስጂድ፣ ከሲሪ እስከ አረዳ ገበያ ድረስ ላለው መንገድ የጠጠር ሥራና የስትራክቸር ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ዌልዲንግ ቱልስ እና ቱልስኪት በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/25/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ዌልዲንግ ቱልስ እና ቱልስኪት በጨረታ አወዳድሮ
በደቡብ ምዕራብ ኢ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ የመጀመሪያ ደ/ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1 ብሎክ የችሎት ክፍል እና የባለጉዳይ ማረፊያ መናፈሻ ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ምዕራብ ኢ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን በቦንጋ ከተማ የመጀመሪያ ደ/ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት 1 ብሎክ የችሎት ክፍል እና
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልግ ሰርቨር በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ መ/ቤታችን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ኤጀንሲ በ2017 በጀት ዓመት ለቢሮ ሥራ የሚያስፈልግ ሰርቨር በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት Slotted Angle (Dixen); Hexagonal Bolt with Nut Including Washer; Panels and Slotted Angle Foot Plate በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/26/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት Slotted Angle (Dixen); Hexagonal Bolt with
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት HDPE Pipe, HDPE Pipe Fitting and Water Distiller በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/24/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት HDPE Pipe, HDPE Pipe Fitting and
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል
የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር ተቀ001/2017 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ሊያሰራው ለፈለገው ስራ በግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰሩ
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በቀድሞው ስሙ የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ተብሎ ሲጠራ የነበረው በስሩ ለሚገኙ ከ3,000 በላይ ሠራተኞች የተሟላ የአጠቃላይና የልዩ ህክምና አገልግሎት የሚሰጡ ብቃት ያላቸው ሆስፒታሎች ወይም የህክምና ተቋማት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ውል በመፈፀም አገልግሎቱን ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግጨ /ኢ.ኢ.ኮ/07/2017 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በቀድሞው ስሙ የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ዲዛይንና ሱፐርቪዥን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ተብሎ ሲጠራ
የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ለፖሊስ ኮሚሽኑ ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የህክምና መገልገያ ዕቃዎች እና የተለያዩ መድሃኒቶች ለመግዛት በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኦ/ፖ/ኮ ግ/ጨ/04/ 2017 የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት ለክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ለፖሊስ ኮሚሽኑ ስራ
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ሊያስገነባው እና ሊያሳድሰው ለፈለገው የግንባታ ስራ አማካሪ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በማስራት ይፈልጋል
የምክር አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አማ001/2017 ዓ.ም በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ሊያስገነባው እና ሊያሳድሰው ለፈለገው የግንባታ ስራ