Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ማስተካከያ ከባንካችን የተበደሩትን የብድር ገንዘብ ለመክፈል ፈቃደኛ ካልሆኑ ተበዳሪዎች የተረከባቸውን የዋስትና ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አርባምንጭ ዲስትሪክት የመጀመሪያ (1ኛ) ዙር የሐራጅ ጨረታ ላይ ማስተካከያ አውጥቷል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመበት እነ አቶ ኤሊያስ ሀሰን እና በፍ/ባለዕዳ አቶ መላኩ ጥላሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.194779 በ8/4/2017 ዓ.ም በዋለው

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሾች እነ ወ/ሮ ፋና ጋብሶ 245 ሰዎች እና በአፈ/ተከሳሽ የኳድራንት አፓረል ግሩፕ ኃ/የተ/የግ/ማህበር መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ የአፈ/ተከሳሽ ንብረቶች የሆኑት የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጉምሩክ

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከፍተኛ ፍርድ ቤት ስር የሀዋሣ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ንብረቶች በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍባለመብት እነ አቶ ሳምሶን ሀይሉ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ሀይሉ ገ/የሱስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አንድ/1/ ሳይት ላይ B+G+7 ለመስራት ባቀደዉ መሰረት ለመገንባት ብቁ የሆኑትንና ፍላጎት ያላቸዉን ደረጃ አንድ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ (NCB) ማስታወቂያ የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በ2019 ዓ.ም ለመስራት ካቀዳቸዉ ፕሮጀክቶች መካከል

በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተማሪ መጽሐፍት ከወላይታ ሦዶ ወደ ጂንካ ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የአሪ ዞን ፋይናንስ መምሪያ የተማሪ መጽሐፍት ከወላይታ ሦዶ

Ethio Telecom is Inviting Eligible Companies to Express Their Interest in Providing Vehicles Upholstery and Decor Services.

ethiotelecom (Aug 18, 2026) Floating Date: As of August 17, 2026 1. Ethio Telecom invites all interested and eligible companies

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ነቀምቴ ዲስትሪክት Chemical Sprayer መሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) የድርድር ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በካፒታል ዕቃ ኪራይ ንግድ ሥራ አዋጅ ቁጥር 103/1998

በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም የበጀት ዓመት በወረዳው ላሉት ሴክተር መ/ቤቶች የሚዉሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026)  ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2019 በቡኖ በደሌ ዞን የገቺ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 ዓ/ም

የፌዴራል ፍ/ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት የጨረታ ማስተካከያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ ካሳሁን ፍስሃ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጸዳለ ወ/ማርያም መካከል ስላለው የፍ/አፈጻጸም ክርክር ጉዳይ

የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የቴሌቪዥንና ሬዲዮ ማስታወቂያ ፕሮዳክሽን ሥራ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 18, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፁትን የተለያዩ እቃ ግዥ/  አገልግሎት/

የሐረሪ ሕዝብ ክልላዊ መንግሥት የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ የመሬት ልማትና ማኔጅመንት ባለሥልጣን ለንግድ እና ለመኖሪያ አገልግሎቶች የተዘጋጁ ቦታዎችን በመደበኛ የሊዝ ጨረታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች ማስተላለፍ ይፈልጋል

የልደታ ልማት አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 17, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየግዥው መለያ ቁጥር 01/2019ዓ.ም በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 9 አስተዳደር ስር ያለው ልደታ ልማት