Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በአዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒከስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ዳሸን ባንክ አ.ማ ልዩ ተንቀሳቃሽ ክሬን Truck Mounted Crane (25 Tone) ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2025) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0019/25 ዳሸን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም አስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዋና መ/ቤት፣ ፖስታ ቤት እና አቃቂ በሚገኘው መጋዘን ውስጥ መልሶ ጥቅም ላይ ማዋል ያልቻሉ ያገልግሎት ጊዜያቸው ያበቃ ልዩ ልዩ ፕሪንተር ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ ፎቶኮፒ ማሽኖችን፣ ሲሊንደሮች፣ ሞኒተሮችና ሌሎች ቁሳቁሶችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2025) ያገልግሎት ጊዜያቸው ያበቃ ልዩ ልዩ ፕሪንተር ማሽኖች፤ ቴሌቪዥኖች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽኖችን፣ ሲሊንደሮች፣ ሞኒተሮችና ሌሎች ቁሳቁሶችን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2017 የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዋና መ/ቤት፣

በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት Office Equipment (Laptop, Medium Printer, Photocopy Machine and Central Ups) በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 16, 2025) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር RFQ ESLSE/BABO/NEG/2024/00155 በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የማሪታይምና ሎጀስቲክስ አካዳሚ ለ2017 በጀት ዓመት Office equipment (Laptop, medium printer,

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች