Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jul 20, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለሙበት እነ ወ/ሮ ፍቅርተ ሁንዴ እና የፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ በቀለች ሁንዴ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/81634

የቦታው ስፋት በፕሮፖርሽን 146 ካ/ሜ የመንገድ ጥናት 54 ካ/ሜ የሚነካው የቤቱ ስፋት 75 ካ/ሜ የሆነ የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Jul 21, 2026)  የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር –2019 በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት

በጉምሩክ ኮሚሽን የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Bekur (Jul 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አብክመ /ሲቤምአ/ብ/ግ/ጨ/04/2018 ዓ/ም በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ

በአብክመ ሲቪልና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ለተቋሙ መገልገያ የሚሆን ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በሎት ወይም በነጠላ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Jul 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ። ተ.ቁ

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ቤት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው አገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮው

በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የደ/ማርቆስ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ስር በቻግኔ ሴክሸን ላይ ተክሎ ያሳደጋቸውን ባህር ዛፍ እና የተለያዩ ዛፎች ብዛት 692 ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

በደ/ም/ኢትዮ/ሕ/ክ/ መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይ/ጽ/ቤት ለወረዳው አስ/ጽ/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የወጣቶች መዝናኛ ማዕከል ግንባታ እና የእንስሳት መድኃኒቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራትና ለመግዛት ይፈልጋል

Action for Social Development and Environmental Protection Organization (ASDEPO) Invites Contractors to Submit Bids for the Renovation of Mersa and Girone Health Centers in Habru Woreda, Northern Wollo Zone, Amhara Regional State.

በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተተዉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) የተተዉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግ-25/2018 በኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የሞጆ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት አስመጪዎች

ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic Inspection Microscope) ለማቅረብ ብቁ የሆነ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Mar 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ኢትዮ ቴሌኮም ፋይበር ኦፕቲክ ኢንስፔክሽን ማይክሮስኮፕ (Fiber Optic Inspection Microscope) ለማቅረብ ብቁ የሆነ

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Mar 25, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት አቶ ግርማ ተስፋዬ እና የፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ትንሳኤ ስዩም መካከል ስላለው

አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውን ቤቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (Mar 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር

Gurmad Charitable Organization (GCO) Invites Interested Audit Firms to Submit Proposals for Auditing the Organization’s Financial Statements for the Year 2025.

Reporter (Mar 25, 2026) BID FOR AUDIT FIRMS Gurmad Charitable Organization(GCO) is an Local ngo based in Addis GCO invites