በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከመደበኛ እና ካፒታል በጀት ለመ/ቤቱ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ (ስፔር ፓርት) እንዲሁም ጎማና ባትሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል21 Comments