በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት በ2017 በጀት አመት ከካፒታል በጀት ለመገንጠያ-ቁጠባ መንገድ ስራ እና ለኮሪደር ልማት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የግንባታ እቃዎችን ማለትም ሲሚንቶ፤ ብረት፤ እና ተያያዥ ዕቃወችን፣ ድንጋይ፣ አሸዋና ጠጠር የመሳሰሉትን እንዲሁም ቢቱሜን/ካርታሜ/ ፕራይም ኮት እና ቴርሞ ፕላስቲክ ቀለሞችን፣ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን21 Comments