የደሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ እና በስሩ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚና አላቂ እቃዎች የነዳጅ እና ቅባት አገልግሎት ለማግኘት የመኪና እቃዎች፤ ከባድ የጭነት ተሽከሪካሪዎች፣ ቀላል መኪናዎች፣ ቢሸፍቱ የከተማ አውቶብስ፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ የቢሮ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ ነዳጅና ቅባት በግልፅ ጨረታ በማወዳደር አሸናፊ በመለየት ዓመታዊ ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል21 Comments