በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት ለመገንጠያ-ቁጠባ መንገድ ስራ አገልግሎት የሚውሉ ማሽነሪ እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት እንዲሁም መ/ቤቱ ለሚያሰራው ለኮሪደር ልማት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የማሽነሪዎች እና ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል20 Comments