በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የሸገር ከተማ አስተዳደር የኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ሁለተኛ ዙር ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የጽህፈት መሳሪያ እና የጽዳት ዕቃዎች፣ የመኪና ጎማዎች፣ ፈርኒቸር (ቋሚ ዕቃዎች)፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች (ቋሚ ዕቃዎች) እና የደንብ ልብሶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 21 Comments