በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉጂ ዞን የቦሬ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ ቋሚ የቢሮ መገልገያዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች/Furniture’s/፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብስ እና የመኪና ጎና ባትሪ በግልጽ ጨረታ ለአንድ የበጀት ዓመት ከሚያቀርብ አቅራቢ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል 21 Comments