የሮቤ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግዥ በከተማ ውስጥ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የደንብ ልብስ እና የስፌት አገልግሎት ህትመቶች፣ የጽህፈት መሳሪዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ አላቂ እና ቋሚ እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን፣ የሞተር ሳይክል ግዥዎች፣ በከባድ እና የቀላል መኪና (ማሽነሪ) መለዋወጫ ኢታዎች፣ ጎማዎች፣ የተለያዩ የከባድ እና የቀላል የመኪና ጥገናዎች የትምህርት መርጃ፣ የስልጠና ዕቃዎች፣ የኮንስትራክሽን ህንፃ መሳሪዎች፣ የመስተንግዶ አገለግሎት እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገናዎች፣ የግብርና ግብአቶች ችግኞች ለተማሪ ምገባ የሚሆኑ ግብአቶች፣ ኦርጅናል አዲስ ዕቃዎች በማዕድ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለማስጠገን ይፈልጋል 21 Comments