በጉራጌ ዞን የወልቂጤ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የቀበሌ ዲጂታል መታወቂያ ህትመት ግዥ እና የተለያዩ የህክምና መርጃ መሳሪያ እቃዎች ግዥ ለመፈፀም በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ባላቸው ድርጅቶችና አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል 15 Comments